አዲስ አበባ


ዘወትር ማክሰኞ

ከተለያዩ የሀገራችን እንዲሁም የአለማችን ክፍሎች ለሚመጡ በተለያዩ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ እዩ ጩፋ ይፀልያሉ፡፡

ዘወትር ረቡዕ እና እሁድ

በዝማሬ እግዚአብሔርን የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔር ቃል በሃይል የሚሰበክበት፣ ብዙዎች በትንቢታዊ ቃል የሚፅናኑበት፣ ፈውስ ድንቅ፣ እና ተአምራት ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ እዩ ጩፋ ጋር የምንካፈልበት ቀናቶች ናቸው::

ወላይታ ሶዶ


በቅርብ ጊዜ

በቅርብ ጊዜ የምናሳውቅ ይሆናል

ሻሸመኔ


ዘወትር ቅዳሜ

በዝማሬ እግዚአብሔርን የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔር ቃል በሃይል የሚሰበክበት፣ ብዙዎች በትንቢታዊ ቃል የሚፅናኑበት፣ ፈውስ ድንቅ፣ እና ተአምራት ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ እዩ ጩፋ ጋር የምንካፈልበት ቀን ነው::

አዲስ አበባ አድራሻ

አዲስ አበባ ብሄረፅጌ ለበለጠ መረጃ GOOGLE MAP ይጠቀሙ

ወላይታ ሶዶ አድራሻ

ወላይታ ሶዶ ዳታሳና ት/ቤት ፊትለፊት

ሻሸመኔ አድራሻ

ሻሸመኔ ትልቁ ቴሌ ፊትለፊት የድሮው ዘለቀ ተረዳ መጋዘን ግቢ ውስጥ

የባለራዕዩ መልዕክት


ሰላም ለእናንተ ይሁን ነብይ እዩ ጩፋ ነኝ ከክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች በአሁኑ ጊዜ እንደሚታወቀው ከክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች በኢትዮጵያ ውስጥ በአዲስ አበባ በሀዋሳ በሻሸመኔ እንዲሁም በወላይታሶዶ ተተክላ ብዙ ሚሊዮኖችን እያገለገለች ወንጌልን እያስፋፋች በሽተኞች እየተፈወሱ ብዙዎች በትንቢት እየተፅናኑ እግዚአብሔርን እያመለኩ ይገኛሉ እርሶም በመምጣት ከበረከቱ እንዲካፈሉ በታላቅ ፍቅር እጋብዛችሁዋለው የእናንተው አገልጋይ ነብይ እዩ ጩፋ;;

ከሀገር ውስጥ ለምትመጡ ቅዱሳን

በአዲስ አበባ በሻሸመኔ እንዲሁም በወላይታ ሶዶ ዘወትር በፕሮግራም ቀናት በመምጣት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ መካፈል የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እንገልፃለን፡፡

ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትመጡ ቅዱሳን (For International Visitors)

ዘወትር እሮብ እና እሁድ በአዲስ አበባ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚመጡ (For International Visitors) ለብቻ እጅ በመጫን የሚፀልዩ ሲሆን ፓስፖርታችሁን በማሳየት የዚህ ፀሎት ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት ቤት!


...
...
...
...

ክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርችን ለመደገፍ


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000266907706

ብርሃን ባንክ 2600840013587

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251 99 688 9939 ይደውሉ

ኑ የእግዚአብሔርን ቤት
አብረን እንስራ

እግዚአብሔርም የተናገረውን ቃል አጸና፤ እግዚአብሔርም ተስፋ እንደ ሰጠ በአባቴ በዳዊት ፋንታ ተነሣሁ፥ በእስራኤልም ዙፋን ላይ ተቀመጥሁ፥ ለእስራኤልም አምላክ ለእግዚአብሔር ስም ቤት ሠራሁ።

— መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 8:20

Contact us


አድራሻ

አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ

info@christarmytvethiopia.org

+251 99 688 9939

ያለዎትን አስተያየት እዚህ ጋር ይስጡን

Your message has been sent. Thank you!